በማይጨው ሉኳንዳ ቤቶች በውሃ እጥረት ምክንያት ታገዱ

Maychew Ethiopia የመታገዱ ምክንያት በቄራው የከብቶች ምርመራ የሚያካሂደው ዶክተር “ለእርዱ የሚበቃ ውሃ ስለሌለ ከብቶቻችሁን ይዛቹ ተመለሱ” የሚል ትእዛዝ መስጠቱን ተከትሎ መሆኑን ባለሉኳንዳዎች ገልፀዋል...