ሕወሓት የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር አመራሮችን በአልሸባብ ቅጥረኞች እያስገደለ ነው::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔው ጁንታ በምስራቅ ኢትዮጵያ ባለበት ከፍተኛ ጦርነት ምክንያት ሊቋቋመው ያልቻለውን የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባርን አመራሮች በገንዘብ በመግዛት በሶማሊያ እና በምስራቅ ኢትዮጵያ አሉ የሚባሉ አመራሮችን እያስገደለ መሆኑ ከግንባሩ ተሰምቷል::ሕወሓት ከአልሸባብ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዳላት ተደጋግሞ የሚነገር ሲሆን አልሸባብን ብገንዘብ እንደምትገዛ እና በተለያዩ የሽብር ስራ ላይ እንደምታሰማራ መረጃዎች መለቅቅ ከጀመሩ ቆይተዋል::
ከግንባሩ ለምንሊክ ሳልሳዊ በኢሜይል የተላከው መግለጫ እንደሚያመለክተው ታፍነው የተወሰዱት የግንባሩ አመራሮች አቶ አብዱላዚዝ መሃመድ ዳሂር እና አቶ መኪ ኡመር አብዲ በአልሸባብ ታጣቂዎች ከተወሰዱ በኋላ ግንባሩ ጉዳዩን ሲከታተለው ቆይቶ አልሸባብ አመራሮቹን ከባይደዋ ሶማሊያ አፍኖ ወስዶ የት እንዳደረሳቸው አይታወቅም::ኦብነግ የሶማሊያ ውስጥ የሚንቀሳቀስ ፓርቲ አይደለም ያለው ግንባሩ በሶማሊያ ግጭት እጄ የለበትም ሲል ተናግሯል::አንዳን የሶማሊያ ባለስልጣናት እና የሶማሊያ ውስጥ ያሉ ታጣቂዎች የግንባሩን አባላት አፍነው በመውሰድ ለወያኔ መንግስት ያስረክባሉ ያሰቃያሉ ይገላሉ ሲል አምርሮ ገልጿል::
የግንባሩ የማእከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ አብዱላዚዝ መ.ዳሂር እና ቤተሰቦቻቸውን በጦርነት አጥተው ከኦጋዴን በመሰደድ በባይድዋ ያሉ ወላጅ አልባ ሕጻናትን የሚሰበስበው አቶ መኪ ኡመር አብዲ ሕጻናቱ በማጓጓዝ ላይ እንዳሉ ታፍነውበአልሸባብ ሚሊሻዎች ከባይደዋ ከተወሰዱ በኋላ የአልሸባብ ባለስልጣን ኢሳቅ ድሁሁሎ በሰጠው ትእዛዝ መሰረት አንገታቸውን ታርደው መገደላቸውን ግንባሩ አረጋግጧል::ይህ አልሸባብ የፈጸመው ግድያ የመጀመሪያ ባይሆንም ካሁን ቀደም የግንባሩን ወታደራዊ መሪ ኤሊያስ ሼ አሊ ን ጨምሮ ስምንት አመራሩን እንደገደለበት አትቷል::
የአልሸባብን ድርጊት ያወገዘው ግንባሩ የህ ሁሉ ግድያ እና ግፍ የሚፈጸመው አልሸባብ ከሕወሓት በሚቀበለው ትእዛዝ በገንዘብ ተገዝቶ መሆኑን እና የሕወሓት የጸጥታ እና ደህንነት ሃይሎች ከአልሸባብ ጋር በጋራ እደሚሰሩ አጋልጧል::ሕወሓት በፓርላማው ኦብነግን አሸባሪ ድርጅት ብሎ የፈረጀው ቢሆንም በተለያየ ጊዜ በእንደራደር ሲያጭበረብረው እንደነበር ሲታወቅ ከዚህ ቀደም ለድርድር ናይሮቢ ቀጠሮ ተይዞ ለድርድሩ የመጡትን አመራሮች ከናይሮቢ ያረፉበት ሆቴል አፍኖ ወደ አዲስ አበባ ማእከላዊ ወስዶ አስሮ እንደነበር ይታወሳል::#ምንሊክሳልሳዊ

Man! This person or persons who calls/call himself/themselves have really mental issues that require serious medical attention. If you guys want your mud slingging to have some kind of effect against your adversary, atleast dont insult the public’s intelligence by telling anigdotal stories and expect it to believe you. Atleast make a minimal effort to put some thought into your process of making up the stories and try to make them look slightly believable. The whole world knows that the Ethiopian government and alshebab are swarn enemies and they have been at war for years. How is that then you guys want the public to believe that alshebab has all of sudden decided to take marching orders from the Ethiopian government? What else do you want the public to believe, “the weyane government eats kidds” or “the terrorist group ISIS is the work of the weyanes” what else?
I think, it is perfectly okay to believe this story. The group that called itself TPLF has been known to betray anyone who came in contact with it. It betrayed Ethiopia, the region Tigray, Shabia, its own members, and the next in line to be betrayed are westerners. Can anyone argue against these betrayal? No doubt that Ethiopia and its people are in inferno. Tigray wasn’t liberated as the group promised. This turn out to be good because no one has the capacity to free anyone. Shabiya enabled the group to sit their behind on arat kilo. Where is the attitude of gratitude for that? Before I mention Dr. Aregawi Berhe and the likes of Seye Abraha TPLF must shut up. In the near future don’t be surprised if the soon to be confronted Tplfites convert to Islam and join al-shebab against the West. It is a possibility.
Ha ha. Shaibya is capable of conquering the world if they want to. Their supper army can march and destroy America, Europe, the UN, weyane, African Union etc. They can even march to mars, Jupiter, the moon and destroy everybody.