ወያኔ የውሻ ምዝገባ እጀምራለሁ አለ – በአዲስ አበባ የአዕምሮ በሽተኞች ሊታፈሱ ነው:: Finote Democracy News

– በወያኔ የአዲስ አመት ግብዣ ላይ አንድ ወጣት ተደበደበ የደረሰበትም አልታወቀም
– ወያኔ የውሻ ምዝገባ እጀምራለሁ አለ
– በአዲስ አበባ የአዕምሮ በሽተኞች ሊታፈሱ ነው
– የአይቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት እርቅ እንዲወርድ ጥሪ አደረጉ
– አማጽያኑ ስምምነቱን ጥሰው ጥቃት ፈጽመዋል በሚል የደቡብ ሱዳን ወታደራዊ ተቋም ቃል አቀባይ ገለጸ።
– የግብጽ ቢሊዮነር ለስደተኞች መጠለያ ሁለት ደሴቶችን ሊገዙ ነው
– በሽብርና በግድያ ተግባር የተወነጀለው የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ ተቋም እንደፈርስ ጥሪ ቀረበ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=BovUPKSY_P8]