ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ልገሣ ያስፈልጋል – VOA
ኢትዮጵያ ውስጥ እያደገ የመጣው የሰብዓዊ ዕርዳታ ፍላጎት ከሚሰጠው ምላሽ ጋር ሊጣጣም እንዳልቻለ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ – ኦቻ የአዲስ አበባ ፅሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ Listen