የአባይ ግድብ አጥኚ ድርጅት እራሱን አገለለ

የኢትዮጵያ፤ የሱዳንና የግብፅ የጋራ ኮሚቴ ባለፈዉ መጋቢት ጥናቱን እንዲያደርጉ የመረጣቸዉ ሁለቱ ኩባንዮች የጥናት ዉጤታቸዉን ባለፈዉ ነሐሴ ማብቂያ ለኮሚቴዉ ማቅረብ ነበረባቸዉ። ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የምታስገነባዉ የኤሌክትሪክ ሐይል ማመንጫ ግዙፍ ግድብ በወንዙ ፍሰት ላይ የሚያደርሰዉን ተፅዕኖ እንዲያጠኑ ኢትዮጵያ፤ ሱዳንና ግብፅ ከመረጧቸዉ አጥኚ ተቋማት አንዱ እራሱን ከጥናቱ አገለለ።ዴልታሬስ የተሰኘዉ የኔዘርላንድስ (ሆላንድ) ተቋም እራሱን ከጥናቱ ያገለለዉ ከሌላዉ አጥኚ ተቋም (BRL በምሕፃሩ ከተሰኘዉ ከፈረንሳዩ ተቋም) ጋር ባለመግባባቱ ነዉ።የኢትዮጵያ፤ የሱዳንና የግብፅ የጋራ ኮሚቴ ባለፈዉ መጋቢት ጥናቱን እንዲያደርጉ የመረጣቸዉ ሁለቱ ኩባንዮች የጥናት ዉጤታቸዉን ባለፈዉ ነሐሴ ማብቂያ ለኮሚቴዉ ማቅረብ ነበረባቸዉ።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ የዴልታሬስን ቃል አቀባይን አነጋግሮ የላከልን ዘገባ አለ → listen
Please to send ful and true informetion.
adt
we are below dedbody!
ሚሥጢሩ ግድቡ ቁመት ተወሥኖ አጥሮና ጥልቀቱ ከፍተኛ ኮንክሪት እየተሞላ ነው 6000GW የተባለው ውሸት ነው የህዝቡን ደም ለመምጠጥ ነው።
1000GW እንኳ ሀገራችን አታገኝም የመብራት መቆራረጡ ይቀጥላል ቀሪው ለሡዳን እና ኬንያ ይሸጣል
ከነፃነት በፊት አባይ ብሎ ልማት ብሎ ነገር! ሁሉም ነገር ወደሰሜን ጦር ግንባር!!