ወያኔ‬ ትግራይን የቱሪስት ማአከል የማድረግ ጥረት አልተሳካለትም:: ታምራት ላይኔ ከወያኔ ጋር እየሰራ ነው

– ወያኔ‬ ትግራይን የቱሪስት ማአከል የማድረግ ጥረት አልተሳካለትም::

– የእርዳታ ሰጭ ድርጅቶች ቸል ብለውናል በማለት የወያኔ ባለስልጣኖች ክስ ማሰማት ጀመሩ ::
 
‎- ፓስተርን ነኝ ባዩ ወንጀለኛው ታምራት ላይኔ ከወያኔ ጋር እየሰራ ነው ተባለ ::
 
‎- ሻእቢያ ወያኔን ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር እያስፈራራ ነው በማለት ከሰሰ
 
– ‎ሶማሌላንድ እውቅና እያገኘች መሆኑ ተነገረ ::

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=waggKr1tvLU]