100 አመት መኪና ሊያስነዳ የሚችል ማዕድን በኢትዮጵያ

በስምንት ግራም ቶሪየም 100 አመት ያህል መኪና ሊያስነዳ የሚችል ማዕድን አግኝቼያለሁ. ሃኪም ንጉሴ አሰፋ. “አገር አቀፍ የባህል መድኃኒትና የህክምና ቀን” በኢትዮጵያ የምግብ መድሃኒትንና የጤና እንክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ከአለም የጤናድርጅት ጋር በመተባበር ከትላንት በስቲያን በሃርመኒ ሆቴል ባካሄደው ስብሰባ ላይ ላለፉት ሃያ አመታት በባህል የህክምና ሙያ ላይ የቆዪት ሃኪም ንጉሴ አሰፋ ላለፋት 15 አመታት በቶሪየም ማዕድን […]

3 Comments on “100 አመት መኪና ሊያስነዳ የሚችል ማዕድን በኢትዮጵያ”

  1. Thorium is predicted to be able to replace uranium as nuclear fuel in nuclear reactors , but only a few thorium reactors have yet been completed.

    ይህ ከርተኛ የሆነ የአቶሚክ ፊዚክሥ ምርምር ሥለሆነ በቂ ልምድ ያላቸው ኢትዬጵያውያን ተመራማሪዎች ቢረዱዋቸው ጥሩ ይመሥለኛል ካልሆነ ወያኔ እንደለመደው ፕሮፖዛላቸውን ሊሸጥባቸው ይችላል።

    ለምሣሌ ፤ የሣተላይት በኢትዬጵያ ማምጠቅን በድብቅ ለሼክ መሀመድ እንደተሸጠ ማለት ነው

  2. kindly read the article in the link http://thebulletin.org/thorium-wonder-fuel-wasnt7156 and you will understand how much money was spent by USA in the last 50 years to make Thorium and a source of energy.
    The mighty America has abandoned the idea long time ago after spending billions without any success. They are still bleeding till today to rectify the aftermath of this adventure.
    So, if our 8th grader ‘scientist’ has different idea from that of the mighty US scientists, it remains to be seen.

  3. በቂ የራዲዬ አክቲቭ ክህሎት ሣይኖራቸው ጨረርና አውቶሚክ ኤሌመንትን መዳፈር እልቂትን ያሥከትላል ግን ከጐናቸው በቂ የ ኒኩላይ ፊዚሥት ባለሞያ እገዛና ፍቃድ ያሥፈልጋቸዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*