የኢትዮጵያ‬ ድርቅና ረሃብ … ባልታወቁ ሰዎች የሚደረገው ግድያ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል::(ፍኖተ ዴሞክራሲ)

– የኢትዮጵያ ድርቅና ረሃብ አሳሳቢ ሆኗል ::

– ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች የሚደረገው ግድያ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል ::

– ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ቀዳሚ ቦታ ይዛለች ::

– አልሸባብ በሱማሊያ ውስጥ የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ኃይል የጦር ካምፕን አጠቃ ::

– የኢቦላ በሽታ ከሴየራ ሊዮን ገና ያልጠፋ መሆኑ ታወቀ ::

– የሱዳን ፕሬዚዳንት በሽር ወደ ቻይና መሄድ ተቃውሞ አስነሳ ::

– የተመድ ሰብአዊ መብት ድርጅት ቻድ አሸባሪዎችን ለመቅጣት የወሰደውን የፍርድ ሂደት ተቃወመ::

ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To LISTEN PART 1 http://finote.org/Sept01EVE_Hr1B.mp3
To LISTEN PART 2 http://finote.org/Sept01EVE_Hr2B.mp3
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም (FINOTE DEMOCRACY VOICE OF ETHIOPIAN UNITY SATELLITE RADIO

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=S3TzBHPjvDs]