ለሰላም አስከባሪ 11 ሺህ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚከፈለው ደምወዝ ከ90 በመቶ በላይ የህወሀት ካዝና ውስጥ የሚገባ ነው::

ዛሬ ለኢሳት የደረሰው ጥብቅ መረጃ 11ዓመታትን ወደ ኋላ በትዝታ ወሰደኝ:: ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከዋናው ጸሀፊ ቢሮ አፈትልኮ የወጣው መረጃ እንደሚያጋልጠው ለሰላም አስከባሪ 11 ሺህ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚከፈለው ደምወዝ ከ90 በመቶ በላይ የህወሀት ካዝና ውስጥ የሚገባ ነው:: በወር 13 ሚሊዮን ዶላር(500 ሚሊዮን ብር ገደማ) የወታደሩን ገንዘብ ህወሀቶች ይቀራመቱታል:: ይህን ጉዳይ የመንግስታቱ ድርጅት የሚያውቀው ይመስለኛል:: ለዚህም እኔ […]

2 Comments on “ለሰላም አስከባሪ 11 ሺህ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚከፈለው ደምወዝ ከ90 በመቶ በላይ የህወሀት ካዝና ውስጥ የሚገባ ነው::”

  1. “ክቡር ጀግና የኢትዬጵያ ወታደር ሆይ ለምን እንደተሠለፍክ ጠንቅቀህ እወቅ ያሥተላለፍንልህ መልእክት በሆድህ ይዘህ ባንዳውን ወያኔ አብረን እንገንድሠው የደርግ ሠራዊትን የጣልከውም አንተ ነህ ሳትሣቀቅ መረጃውን አሥተላልፍ ደምህን ለወያኔ ሤጣን አትገብር በአንተ ወኔና ደም ወያኔ ዛሬ ከፍተኛ ዶላር እያግበሠበሠ ነው ሞተህም ለቤተሠህ እንኳ አንድ ጣቱን ያጣ የማሽን ሠራተኛ የማያገኘውን ክፍያ ካሣ ደብቀውህ ሢከፍሉ አይተናል ይህ ነው የሠላም አሥከባሪ ተልኮ ድራማ ንቃ ይችህ አገር ጠላቷ አንድ ነው ረሀብና ወያኔ ሌላው የጥጋብ ምልክቶች ናቸው በቀለም ይመለሣሉ ክቡር ሆይ የምንፈልገውን መንግሥት ለመምረጥ ተቸገርን ተሠደድን ተገደልን ይህ ሉጎሙን አኝኮ የጨረሠው የወያኔ ጥቁር ፈረሥ ግልቢያ በርግጠኝነት የገደል አፉፍ ደርሥሷል ሥንዴውን ማዶ ሆነን እናሣየው!!

    ምንጭ@
    ኦሮማይ

  2. በቅርቡ ወያኔ የጦርነት አዋጅ ይፋ አድርጎ ወንዝ ተሻግሯል እናም በታላቁ የማሥታወቅያ አባት በሆኑት ሥም ደም እያሠባሠበ ይገኛል አነጋጋሪው ነገር ወገን በየ ሆሥፒታሉ በደም እጦት ቤተሠቡን ይማፀናል እሡ ግን ወንዝ አሻግሮታል ወገን ወገኑን ሊያድን እንጂ ላልታወቀ ተልኮ የተቀዳችሁትን ደም ራሡ ወያኔ እየጠጣው መሆኑን መረጃዎችን እየሠማን ነው ባንዳንና ወገንን ለይተን እንወቅ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*