የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሀብታሙ አያሌውን ከእስር ሊለቅ አልቻለም

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ከሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ በእስር ላይ ይገኙ የነበሩትና በትላንትናው እለት ነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም የልደታው ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በነጻ ያሰናበታቸው፤ የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ ህ/ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው፣ ከእስር ሊለቀቁ እንዳልቻሉ ‹‹በበላይ ፍቃዱ›› ይመራ የነበረው አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለፁ፡፡ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች እንደገለፁት የአቶ ሀብታሙ […]

1 Comment on “የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሀብታሙ አያሌውን ከእስር ሊለቅ አልቻለም”

  1. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻ says:

    ተወደደም ተጠላ,ተጠላም ተወደደ እስተመጨረሻው ድረስ የሀሳብ ወንጭፍ እናስወነጭፋለን!!!”ሀሳብ ትውልድን ይገነባል”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*