ወጣቶቹን እየበላ ያለው ስርዓት … ግርማ ሠይፉ ማሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ በቀጣይ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ላይ የተመረጡ እና የተለመዱ ፊቶችን ስብስበው ጥያቄ ሲያቀርቡና ማብራሪያ ሲሰጡ ነበር፡፡የእኔን ቀልብ የሳበው ግን አውቀውም ይሁን ሳያውቁት ወጣቶችን እየበላ ያለ ስርዓት ባለቤት እና መሪ መሆናቸውን የገለፁበት አስተያየት ከታዳሚው ሞቅ ባለ በተደጋጋሚ ጭብጨባ መታጀቡ ነው፡፡ ባለፈው የኦባማ ጉብኝት ወቅት ዲሞክራሲ ማላት ምርጫ በስላም ማጠናቃቅ ብቻ አይደለም፡፡ ጋዜጠኞችን አክቲቪሰቶችን […]

1 Comment on “ወጣቶቹን እየበላ ያለው ስርዓት … ግርማ ሠይፉ ማሩ”

  1. ሌላው መንግሥት ባንድ እጅ መዶሻ በሌላኛው የባለሀብት ኪሥ ያሉት ነገር
    50% አካፍሉ ነው? ወይሥ እንዴት ነው እኔ መዶሻን ሣውቀው የልማት
    ምልክትና አርማም ነው ከዚህ ባሻገር ደግሞ ፍርድ ቤትም ይታያል “ፖራዶክሥ”
    ሆነኮ ቀጥሎም ሽመል ተባለ አንድ ልማታዊ ባለሀብት መዶሻ ፣ እጅ ፣ ኪሥ ፣
    ሽመል ይዞ እንዴት ሙሥናን እንደሚታገልና ምኑ ገብቷቸው እንዳጨበጭቡ
    ይሠመርበት በተገላቢጦሽ እይታ መንግሥት ልማቱን ሙሥናውን ህግን ይዞ
    በፍቅር የሚጓዝ ይመሥላል አልያም ገና ሥልጣን ላይ እንደተቀመጡ በነ
    ገብረዋሀድ እንደጀመሩት በአዲሡ አመት ሊያሣዮን ከሆነ የመጀመሪያው
    አጨብጫቢ እኔ ነኝ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*