ህወሓት መራሹ መንግስት በጭንቀትና በፍርሃት እየተናጠ መሆኑ ተሰማ

በመረጃ መረብ ሰንሰለቱ አማካኝነት ወደ መንግስት መዋቅር ዘልቆ በመግባት ያገኘው የታማኝ ምንጮች መረጃ እንዳረጋገጠው በሙስሊሙ ዑማ ላይ ከፍተኛ በደልና ጭቆና የፈፀመው ህወሓት መራሹ መንግስት በአሁኑ ሰዓት የሙስሊሙ ማህበረሰብ አጠቃላይ ሁኔታ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ዘፍቆታል ። በአሁኑ ሰዓት ሙስሊሙ ማህበረሰብ የትግል ስልቱን ቀይሮ ውስጥ ለውስጥ በመደራጀት አንድነቱን እያጠናከረ እና በተናጠልና በቡድን በመሆን ስለ ቀጣይ ትግሉ እየተወያየ […]

2 Comments on “ህወሓት መራሹ መንግስት በጭንቀትና በፍርሃት እየተናጠ መሆኑ ተሰማ”

  1. “ሠላይን ሠላይ እባብን እባብ ይበላዋልና !!!”

    ምንም በሩን ዝግ ቢሆን እንኳ ጭሥ ሆነው ይገባሉ ሀብት ሢመጣ ምልክቱ ይህ ነው መንግሥት ሊኖረው የሚገባው ሀብት ፍትህ ሠላም ልማት ከነዚህ ውጭ ርእሡን መሆን ነው።

    ታማኝ የወያኔ አባላት የጅመራችሁን መረጃ ልገሣ ቀፅሉበት

  2. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    እባብን ለእባብ ሰላይን ለሰላይ-ብሎ ተፎከረ ዲሲ ከፎቁ ላይ-ራስ ሰላይ ሁኖ ሰላይ ብሎ መስደብ-ትልቅ ማስረጃ ነው በቁም ለመደደብ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*