በነፃ የተለቀቁ አምደኞች ሠነዶች ከኮምፕዩተሮቻቸው ተሠርዘውባቸዋል


​በነሶሊያና ሺመልስ የክሥ መዝገብ ብይን ሲጠብቁ የነበሩት አራቱ የኢንተርኔት አምደኞች ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡ ክሣቸው ተቋርጦ በነፃ የተሰናበቱትም በኤግዚቢትነት ተይዘው የነበሩ ንብረቶቻቸው እንደተመለሱላቸው ተናግረዋል፡፡ በኮምፕዩተሮቻቸው ውስጥ የነበሩ ልዩ ልዩ ሠነዶች ግን በመጥፋታቸው ማዘናቸውን ገልፀዋል፡፡ ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡ Listen

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*