ከ14 ሚሊዮን በላይ የሚሆን የኢትዮጵያ ህዝብ አስቸካይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ

የ 11 % ዲጂታል እድገት ውጤቱ ይህ ነው እንዴ? ወይ ልማታዊ መንግስት  ህዝብን ያላሳተፈ እና በጥቂት ራስ ወዳድ አምባገነን እና ዘረኛ የግለሰቦች ቡድን የምትማራ ሃገር እድገቷም ለጥቂቶች ሆዳሞች እንጂ ለመላው ህዝብ አይደለም Nightly News   |  August 12, 2015 Food crisis in Ethiopia Aug. 5: Hunger is once again threatening vast swathes of Africa because of drought […]