“አማራ የራሱን ጄኔራል መርጦ ጦር እያደራጀ ነው…” የትግራይ ክልል ገዢ አቶ አባይ ወልዱ

በትግራይ እና በአማራ ክልል ገዢዎች መካከል ያለው አለመግባባት በተለያዩ አጋጣሚዎች ከፍ ዝቅ ሲል ቆይቶ ፣ ሰሞኑን ኢህአዴግ በአካሄደው ግምገማ ላይ እንደገና አገርሽቶበታል። የትግራይ ክልል ገዢ አቶ አባይ ወልዱ የተወሰኑ የህወሃት ደጋፊዎችን በመያዝ በሁለቱ ክልሎች መካከል ስላለው አወዛጋቢ መሬት ፣ ከአማራ ክልል ገዢ ጋር በድንበር አካበባ ያደረጉት ውይይት፣ በዘለፋና በጸብ ከተቋጨ ከወራት በሁዋላ፣ በሰሞኑ […]

2 Comments on ““አማራ የራሱን ጄኔራል መርጦ ጦር እያደራጀ ነው…” የትግራይ ክልል ገዢ አቶ አባይ ወልዱ”

  1. Dont fall into the tribalism trap the dumb tigray killil president is trying to put people !

    There is no tribe called Amara. Amara = Ethiopia.

  2. ባንዳውን እንመነጥራለን
    ትግሉ ይቀጥላል የኢትዬጵያን አንድነት ወያኔ አያረጋግጥም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*