የትግራይ እና የአማራ ክልል ገዢዎች እርስበርሳቸው እየተወነጃጀሉ ነው።

በትግራይ እና በአማራ ክልል ገዢዎች መካከል ያለው አለመግባባት በተለያዩ አጋጣሚዎች ከፍ ዝቅ ሲል ቆይቶ ፣ ሰሞኑን ኢህአዴግ በአካሄደው ግምገማ ላይ እንደገና አገርሽቶበታል። የትግራይ ክልል ገዢ አቶ አባይ ወልዱ የተወሰኑ የህወሃት ደጋፊዎችን በመያዝ በሁለቱ ክልሎች መካከል ስላለው አወዛጋቢ መሬት ፣ ከአማራ ክልል ገዢ ጋር በድንበር አካበባ ያደረጉት ውይይት፣ በዘለፋና በጸብ ከተቋጨ ከወራት በሁዋላ፣ በሰሞኑ የኢህአዴግ ጉባኤ […]

2 Comments on “የትግራይ እና የአማራ ክልል ገዢዎች እርስበርሳቸው እየተወነጃጀሉ ነው።”

  1. መሬ ካመረረ አይመለሥም በመሬቱ አትምጡበት የባድመው ይብቃ በአዴን ካሁን ውዲህ የወያኔን ጭራ አይከተልም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*