የኢህኣዲጉ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ብሎ ላዘጋጀው ዝግጅቱን ያደምቁ ዘንድ ድርጅቱ ካድሬዎችን ከውስጥ እየመለመለ እንደሆነ ተሰማ
-በኣራት ቀና ዝግጅቱ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ሰዎች መሬት ይሰጣችዋል -የኮንዶሚንየም ቤት እና ሌሎችንም ጥቅሞች ታገኛላችሁ የሚል ፕሮፓጋንዳ በመንግስት ካድሬዎች በስፋት እየተካሄደ ነው ይህን ልፈፋ የሰሙ ታዛቢዎች ቤት ያጡ በየጎዳናውና በችግር የሚኖሩ ብዙ ዜጎች እያሉ ስብሰባዬን ኣጫፈራችሁ ተብሎ ይህ ነገር በመባሉ ስር፡ኣቱ ሆዳሞች በጥቅም ከመሰብሰብ በቀር እየሞተ እንዳለ እና ኣላማ እንደሌለው ሲናገሩ ተደምጠዋል ይህ የዲያስፖራ ቀን […]
ይህው ዛሬ አሥር አመት ያለፋቸው ቤት ፈላጊዎች ቀጣይ 10 አመት ለመመዝገብ በዝግጅት ላይ ነን ብለውኛል እጣውን የሚያወጣው ራሱ ወያኔ ነው በበላይነት insa የተለየ ዳታ ኮድ ለሚፈልጉት ካድሬ ቅድምያ በመሥጠት እጣ እንዲወጣ ተደርጎል እናም የዜጎችን መብት በሚፈታተን መልኩ እኩይ ተግባሩን ተያይዞታል ወያኔ በተለያየ ሁኔታ ያልተያዙ ቤቶችን ለዚሁ ተግባር አውላል ይህም ሢሠላ አንድ ወያኔ በአንድ ህንፃ ላይ ይገኛል