ሰበር መረጃ! የነጻነት ሀይሎች በጥምር ጸረወያኔ አፈሙዛቸውን አሟሹ!

አርበኞች ግንቦት 7፣ ትህዴንና ለሎችም ሐይሎች ጥምር ሐይላቸዉን እየፈተሹ ይገኛሉ። የህብረት ሐይሉ በተሰባጠረ መልኩ ያሰማሯቸዉ ጦሮች የወያኔን አሉ የሚባሉ የቃኘዉ ቀጠናዎች ጉዳት እያደረሱባቸዉ ነዉ። የወያኔ ማማዎችና የወታደራዊ ቴሌስኮፕ እንዲሁም ሬዲዮ ምድብ ጣቢያዎች በአርበኖቹ እየተደበደቡ ነዉ። መላ ቅዱሱ የጠፋዉ ወያኔ እነዚህ ጥቃቶች ከፍተኛ ወታደራዊ ወረራ የመፍጠር ምንጮች ናቸዉ እያሉ ነዉ በተለያዩ አቅጣጫዎች ጦሩን እያሰማራ የሚገኘዉ ወያኔ […]

3 Comments on “ሰበር መረጃ! የነጻነት ሀይሎች በጥምር ጸረወያኔ አፈሙዛቸውን አሟሹ!”

  1. INSA በሪሞት የሚልካት ትንሿ በራሪ ግ7 ያለበትን የሚያሣይ ሥትሆን በቀላሉ በወንጭፍ የምትወድቅ መሆኑን ወዳጄ የሥርአቱ ሀላፊ ገልፅዋል ።

    G7 ተጠንቀቁ መረጃ አሠባሥቡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*