ላለፉት 12 ዓመታት “ደብል ዲጂት” ያደገው ኢኮኖሚ

ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በምትጠቃበት የድርቅ መጠን እንደ ኬንያና ታንዛኒያ የመሣሰሉት ጎረቤት ሀገራትም እንደሚጠቁ ጥናቶች ያሳያሉ። ሆኖም ከተጠቀሱት ሀገሮች በከፋ ሁኔታ ድርቁ(የአየር ንብረት መዛባቱ)- ረሀብና የከፋ እልቂት የሚያስከትለው እኛ ሀገር ነው።የዚህም ምክንያቱ ከአጠቃላይ ህዝባችን ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው ገበሬ ኢኮኖሚያዊ አቅሙ በቋፍ ላይ የሚገኝ በመኾኑ ነው።ይህ ምንም ምርምር አያስፈልገውም። ሀቁ ይህ በሆነበት ሁኔታ ነው ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን […]

3 Comments on “ላለፉት 12 ዓመታት “ደብል ዲጂት” ያደገው ኢኮኖሚ”

  1. አዎ ድርቅ ገብቷል ማለት ይቀላል ያው ከደርግ አትሻሉም እንጂ ተፋጥሮን በቁጥሬ ሥር አደርጋለው ካለው ድርጊት አይተናነሥም ተግባራችሁ።

    ሠባት ራሥ ያልው የተባለው አንዱ ወያኔ ነውና እ/ር ይቅሠፈው

    እ/ር ኢትዬጵያን ይባርክ ብሩክ መንግሥት ያምጣልን !!!

  2. ወያኔ በምላሡ ያመጣው መቅሠፍት እንደሆነ ካድሬዎቹ ንገሩት ባካችሁ

    ኢትዪጵያ እጆቻን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች እንጂ ወደ ወያኔ የፓለቲካ ጥንቆላ አታዞርም”!!!

  3. ዋ ክላ …ባለፈ አመት ዝናብ ዛሬ አይታረሥም የusa ሥንዴህን አዘጋጅ ወያኔ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*