የኢትዮጵያ መንግስት በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመጣ ነው በማለት እጅጉን አስቀይሞን የነበረው ኦባማ ዛሬ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ልዩ ሆኖ ቀረበ።
ኦባማ “ዴሞክራሲ ማለት ፎርማል ምርጫ ማለት ብቻ አይደለም” ሲል አዳራሹ በአንድ እግሩ ቆመ ጭብጨባው ቀለጠ ፉጨቱ አስተጋባ ሁሉም በዚህች ሰበብ ምርጫ እያጭበረበሩ እዴሜ ያራዝሙ ስለነበር እውቅና ያገኙ መሰላቸው። የኦባማ ንግግር ግን ባላሰቡት መንገድ ነበር የቀጠለው። “ጋዜጠኞች ስራቸውን በመስራታቸው የሚታሰሩ ከሆነ፣ ወይም መንግስት ሲቪል ሶሳይቲ ላይ በሚወስደው ጥብቅ እርምጃ ንቁ የፖለቲካ ተሳታፊዎች ዛቻ የሚደርስባቸው ከሆነ ያኔ ዴሞክራሲ ስሙ ብቻ ይኖራችኋል። ነገር ግን ቁም ነገሩ እና በጣም አስፈላጊ የሆነው ፍሬ ነገር አይኖረውም” በማለት ኩም ሲያደርጋቸው እየደበራቸውም ቢሆን ጭብጨባውን አምበጫረቁት። እኔ አይገባኝም ሰዎች ስልጣን ላይ ረጅም ጊዜ መቆየት ለምን እንደሚፈልጉ በተለይ ብዙ ገንዘብ ካገኙ በኃላ። የአፍሪካ መሪዎች ህገ-መንግስታቸውን ማክበር አለባቸው፣ የስልጣን ዘመናቸው ሲያልቅ ከስልጣን መውረድ አለባቸው። ስልጣን ለማራዘም ሲባል ህገ-መንግስቱን የሚቀያይሩ ከሆነ አለመረጋጋትን ይፈጥራል። በማለት የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ለሶስተኛ ጊዜ ለስልጣን መወዳደራቸውን ተከትሎ የተነሳውን ረብሻ በመጥቀስ ማንም ሰው እድሜ ልኩን ፕሬዝዳንት ሆኖ መኖር አይችልም አለ። እኔ ፕሬዝዳንት መሆኔ ለእኔ ልዩ መብት ነው። ከዚህ የተሻለ ኢንተረስቲንግ ስራ አላገኝም ነገር ግን ማንም ሰው ከህግ በላይ መሆን አይችልም። ፕሬዝዳንቱም ጭምር። ስለዚህ ስለዚህ ለሶስተኛ ጊዜ እንድወዳደር ህጉ ስለማይፈቅድልኝ ስልጣኔን አስረክባለው። እኔ ብቻ ለሀገሬ እማስብ እና መስራት የምችል ብሎ ማሰብ ስህተት ነው። በማለት የአፍሪካ መሪዎችን እስከ አፍንጫቸው ነግሯቸው ወረደ።
god
nm
CV
nice
Yes our peaceful movement will continue obama investigation will done what weyane used all senator chair it’s looks african leader must stop dectatorial leadership they only stay at power not more than 2 term time he will bring a change we hope.
shame to weyane what he did to us
There are some people to mess up the truth but he knows how to digg out truth and speak the world about what they did on the election by using advantage of terrorism
@ G7 freedom voice,
use your mind. The brain is our greatest resource and gift of god. It is our deadliest weapon.
So, it is right that TPLF has committed crimes against Ethiopians the last 24 years, but TPLF is not alone.
TPLF has ferenji supporters. Those ferenjis are equally responsible. TPLF would not be in power today and 24 years ago if not for ferenji support. Have we forgotten how german president Horst Koehler shaked hand with Meles Zenawi only days after the latter massacred hundreds of peaceful Ethiopian protesters in Addis Abeba, a kind of congratulation for the mass murder ? In response and as a protest former Ethiopian Ambassador to Germany Imru Zelleke returned a medal he was awarded by Germany. You see, the last 24 years the more crimes the TPLF committed the more it rewarded by the ferenjis, de facto encouraging TPLF to commit even more crimes.
So, lets keep the ferenjis in mind.
@ Qagnew
No I’m not congrats weyane he have blood in his hand ICC must lookup what’s a human rights report show.
Don’t be a stone head like TPLF think positively like activist fight like G7
Death for weyane!!
support G7 movement