በተሽከርካሪ አደጋ የ21 ሰዎች ህይወት አለፈ
ከአክሱም ወደ አዲስ አበባ 63 መንገደኞች አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥሩ 51672 ኢትዮጵያ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ነጋሽ በተባለ ቀበሌ አቅጣጫ ስቶ 300 ሜትር ጥልቀት ባለው ገደል በመግባቱ መሆኑን በክልሉ የትራፊክ ደህንነትና ቁጥጥር የግንዛቤ ማሳደጊያ አስተባባሪ ምክትል ኢንስፔክተር አበበ ሙላው ገልጸዋል። በአደጋው 15 መንገደኞች ወዲያው ስድስቱ ደግሞ ወደ ህክምና በመሄድ ላይ እያሉ ህይወታቸው ማለፉን […]![]()