የወያኔ ታጣቂዎች በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን እርስ በራሳቸው ተዋጉ

በታህታይ አድያቦ ወረዳ አካባቢ የሚገኙ የገዢው የኢህአዴግ ስርዓት ወታደሮች እርሰ በራሳቸው እየተገዳደሉ እንደሚገኙ ተገለፀ። በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን ታህታይ አድያቦ ወረዳ ተሰማርተው የሚገኙ የኢህአዴግ መከላከያ ሰራዊት በመካከላቸው አንድነትና ፍቅር እንደሌላቸው የገለፀው መረጃው በተለይ ደግሞ በአባላትና በአዛዦች መሃል በተከሰተው ያለመስማማት ምክንያት ወታደር ታዘዘ ደበበ የተባለ ግለሰብ መቶ አለቃ አስራት ባዩና አምሳ አለቃ ካሳ አለሙ የተባሉን በጥይት […]

2 Comments on “የወያኔ ታጣቂዎች በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን እርስ በራሳቸው ተዋጉ”

  1. ገና እንደ ሸዋ ዳቦ ይፈረካከሽሣሉ ኦዴድ እና ብአዴን በሚሥጥር እየተደራጁ ነው G7 ይቀላቀላሉ !!
    ጠርጥር በባቄላ ውሥጥ …. መኖሩን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*