284 ኢትዮጵያውያን በጀልባ ከየመን ሊጓዙ ነው – ዶይቸ ቬለ

ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት በርስ በርስ ጦርነት በምትታመሰው የመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን እየመለሰ መሆኑን አስታወቀ። እስካሁን ድረስ 1,429 በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት 4,442 በኢትዮጵያ መንግስት ስደተኞች መመለሳቸውን ድርጅቱ አስታውቋል። በተጨማሪም በሚቀጥለው ሳምንት 284 ኢትዮጵያውያን በጀልባ ወደ ጅቡቲ ለማጓዝ አቅዷል … Listen
284 Ethiopians to board boat from Yemen