በእስር ላይ የሚገኙት የዞን 9 ጦማርያን ለሐምሌ 22 ተቀጠሩ
በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው እየታየ የሚገኙት የዞን 9 ጦማርያን ዛሬ ሐምሌ 13/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ሐምሌ 1/2007 ዓ.ም ‹‹ክሳችሁ ተቋርጧል›› በሚል ከእስር ከተፈቱት ተለይተው በእስር ላይ የሚገኙት በፍቃዱ ኃይሉ፣ አጥናፍ ብርሃኔ፣ ናትናኤል ፈለቀ እና አቤል ዋበላ ዛሬ ለ31ኛ ጊዜ […]![]()