የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ለብይን ተቀጠሩ
‹‹የታሰርኩት ቤተሰቦቼን በእሳት አቃጠሉብኝ ብዬ ስለከሰስኩ ነው›› አቶ አንጋው ተገኝ በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ በሽብርተኝነት የተከሰሱት 16 የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ለሀምሌ 17/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጠሩ፡፡ አመራሮቹ ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም በጠበቆቻቸው በኩል የክስ መቃወሚያና የዋስትና ጥያቄ አቅርበው የነበር በመሆኑ ዛሬ ሀምሌ 13/2007 ዓ.ም አቃቤ ህግ ለጥያቄው መቃወሚያ እንዲያሰማ ቀጠሮ ተሰጥቶት የነበር ቢሆንም ሳይቀርብ […]![]()