በካናዳ ጀርመናዊው የገደላት ሰብለ ከአንድ አመት በኋላ በመኖርያ ቤቷ ተቀብራ ተገኘች
(ክንፉ አሰፋ ቶሮንቶ) ሰብለ (ሚሚ) ዲትሪች ለመጨረሻ ግዜ የታየችው እ.ኤ. አ. ጁላይ 10 2014 (ባለፈው አመት) ነበር። የሶስት ልጆች እናት የነበረች የዚህች ኢትዮጵያዊት በድንገት መሰወር ለብዙዎች እንቆቅልሽ ሆኖ ሰንብቷል። ለአመት የጠፋችው ይህች ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሴት በህይወት እንደማትኖር በርካቶች ቢጠረጥሩም፣ ማንንም ሳታማክር በድብቅ ወደ ሃገርዋ ገብታለች የሚሉ አልጠፉም። አለም አቀፍ ፖሊስ በአለም ዙርያ ፍለጋውን ተያያዘው። ሰብለ-ቀብር […]
Good
sorry
ፈረንጅ ከማግባት ዘሎ ውሀ ጉድጎድ መግባት ይሻላል:ፈረንጆች መልካቸው ነጭ ነወ;ልባቸው ግን ጥቁር ነው:ሰውን ለመግደል ምንም አመክንዮ የለም
Feel sorry