አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር መረራ ጉዲናን አባረረ – VOA
ለሃያ ስምንት ዓመታት ካገለገሉበት ተቋም ያለአግባብ መባረራቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስ እና የዓለምአቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶክተር መረራ ጉዲና ተናገሩ።