የፕሬዝደንት ኦባማ የኢትዮጵያ የጉብኝት ዕቅድና ትችቱ DW Amharic July 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ በሐምሌ ወር ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ ተነግሯል። ፕሬዝደንቱ በአፍሪቃ በሚያደርጉት ጉብኝት የአባታቸዉ ሀገር ኬንያን እንደሚጎበኙ ቀደም ብሎ ነበር የተሰማዉ። ቆየት ብሎ ደግሞ ኢትዮጵያንም እንደሚሄዱ ተነገረ።