የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች እና ዕረፍታቸው DW Amharic July 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 2 ባሉት ቀናት ውስጥ ተሰጥቷል። ከሌላው ክፍል ተማሪዎች ጋር ሲነፃፀር አንድ ወር ግድም ቀድሞው ዕረፍት ላይ የሚገኙት የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወሳጆች በአሁኑ የዕረፍት ጊዜያቸዉ ምን እያደረጉ ይገኛሉ?