የሕዝብ አመፅ በትያትር መድረክ DW Amharic July 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በቀድሞው የራድዮ ጣብያችን መቀመጫ በኮሎኝ ከተማ ለአስር ቀናት የአፍሪቃ ትያትር ፊልም እና ሙዚቃ ትርኢት ተካሂዶአል። ባለፈዉ ሳምንት መጠናቀቅያ ላይ ባበቃዉ በዚህ ትርኢት የአፍሪቃ ሃገራት ፖለቲካዊ ጉዳዮችን የሚያንፀባርቁ አጫጭር ቲያትሮችና የሙዚቃ ድግስ ለታዳሚዉ ቀርበዋል።