ጋዜጠኛ ሚካኤል ዲኖ የሚያስተዳድራቸው ደካማ እናቱንና ተሰናብቶ፣ የሚወዳትን አገሩን ጥሎ ተሰደደ
ሚካኤል ዲኖ ይባላል። የአዲስ አበባ ልጅ ነው። ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ጋዜጦች እና የሬድዬ ፕሮግራሞች ፅሁፎችን በማቅረብ የጋዜጠኝነት ሙያን እንደተቀላቀለ መረጃዎች ያሳያሉ።
በ2002ዓ.ም በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በምትዘጋጀው ፍትሕ ጋዜጣ ላይ በሪፓርተርነት እና በዓምደኝነት እየሰራ፣ ጋዜጣዋ የተደበቀውን የመለስ ዜናዊ ሞት በማተሟ እስከተዘጋችበት ግዜ ድረስ አገልግሏል።
ከዚህ በኃላ በአስገራሚ ሁኔታ… “ልዕልና”፣ “አዲስ ታይምስ”፣ በመጨረሻም ፋክት መፅሄት ድረስ አንዱ ሲዘጋ ሌላ በመክፈት በተደረገው እልህ አስጨራሽ ትግል ውስጥ የሪፓርተርነትን ሚና በዋነኝነት፣ የአምደኝነትን ደግሞ በመጋቢነት እየተወጣ፤ በመጨረሻ ድርጅቱ በፍርድ ቤት ትእዛዝ ተወርሶ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የሶስት አመት የግፍ እስር እስኪበየንበት ድረስ ከሙያ አጋሮቹ ጋር ግዴታውን ሲወጣ ቆይቷል።
በፋክት መፅሄት ሪፓርተርነቱ የምርመራ ጋዜጠኝነትን በመጠቀም፣ በአፋር ክልል “መንደር ማሰባሰብ” በሚል ሽፋን በአዋሽ ዳርቻ የሚገኙትን ነዋሪዎች በማፈናቀል በርካሽ ዋጋ ለህንድ ካምፓኒዎች መሰጠቱን፣ የክልሉን በመሰረተ ልማት እጅግ ወደኃላ መቅረት እንዲሁም የተንሰራፋውን ሙስና አስመልክቶ ለዘጠኝ ሳምንታት በተከታታይ ለሕዝብ ይፋ ማድረግ በመጀመሩ፣ በራሱ እና በቤተሰቡ ላይ ከፍተኛ ጫና ቢደርስበትም እስከመፅሄቷ መዘጋት ድረስ ትረካውን አላቆመም። በ2006ዓ.ም “ሕዝብ እና ነፃነት” የተሰኘውን ጠንካራ ሂስ ያዘለ መፅሀፉ መታተምን ተከትሎ፣ የደህንነት ሀይሎች ክትትል እና የማእከላዊ ማስጠንቀቂያን እያስተናገደ ቆይቷል።
በመጨረሻም የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትሕ (አንድነት) ፓርቲ ልሳን የነበረችውን ፍኖተ-ነፃነት ጋዜጣን በምክትል ዋና አዘጋጅነት በማዘጋጀት፤ የፓርቲው ህልውና እስካከተመበት ግዜ ድረስ አገልግሏል።
ጋዜጠኛው እንዲህ ባለው ፈታኝ አውድ ውስጥ በፅናት ሲታገል ቢቆይም፣ የደህንነቶቹን ጫና መቁዋቁዋም ስላልቻለ እና በተለመደው የሽብርተኝነት ስያሜ ሊከስሱት እንደሆነ መረጃ በማግኘቱ፣ የሚያስተዳድራቸው ደካማ እናቱንና ተሰናብቶ የሚወዳትን አገሩን ጥሎ ለመሰደድ በቅቷል።
ይገርማል ምን ምርጫ አለው ሚካኤልን በቅርብ አውቀው ነበር ግን እዚሁ ፅዋውን ይቀበላል ብዬ ከምገምታቸው ጋዜጠኞች አንዱ ነበር::
choo ፣ በጣም፣ትገርማለህ፣እዚሁ፣ዕዋውን፣ይቀበላል፣ብለህ፣ጠብኬ፣ነበር፣ስትል፣ትንሽ፣አታፍርም፣ወህኒ፣ቤት፣ሙሽራ፣ቤት፣አረከው፣እያየው፣እየሰማው፣እዚያው፣ፍዳውን፣ይቀበል፣ማለት፣የሚያመዛዝን፣ጭንቅላት፣ማጣት፣ነው..ብዙ፣ሳይሆን፣ትንሽ፣ለማሰብ፣ሞክር፣በሰው፣ቁስል፣እንጨት፣ስደድበት፣እንደማለት፣ነው፣ስለዚህ፣አመራጩ፣ጥሎ፣መውጣት፣ነው፣ወቶአል፣እደግፈዋለሁ
Bakh le njeraw ne yehedew
Wusanew yenem new!
Thank you Michael u did. A goo scale no one fool with stupid tegre they are really dirty they will. Never. Think about tomorrow or there children Wa yachi yemit Ken yenetach Ken midere kimalam tegre min yewuteh yehon?
HULUM YALFAL ANDS KEN TESBASBO WEDAGERBT
Fake Journalism in Ethiopia is guaranteed VISA and Scholarship by the
neo-liberal army. They all do it, none of them have a single iota of the profession. It is a joke.
AY WYANE YACE KEN STMETA MDRA KMALAME MN YWTACHEW YHONE YGZA GUDAY NW ENANE YMYASZNAGE BSMA TGRE HULO GUD NW ARA GFE BEZA EGZER EYAYE NW BKRBE KEN FERD YSTAL
midre qemalam hula sijemer k’ambesa qeled
lemon asfelege