የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መታሠር DW Amharic June 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰማያዊ ፓርቲ በድህረ ምርጫ ሰማንያ አባላቶቹ እንደታሠረበት አመለከተ። ፓርቲዉ ታሰሩብኝ ያላቸዉ አባላቱ በምርጫዉ ጊዜ ታዛቢዎች የነበሩ መሆናቸዉንም አስታዉቋል። ፓርቲዉ አክሎም ከታሳሪዎች አንዳንዶቹ ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት እንደተፈረደባቸዉ ለዶይቼ ቬለ ገልጿል።