የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታ ለመያዝ በኢህአዴግ ውስጥ ሀይለኛ የሆነ የስልጣን ሽኩቻና አለመግባባት መፈጠሩ ታወቀ

የወያኔ ባለስልጣኖች ብዙ ሰዓት የፈጀ የውስጥ ስብሰባ ማድረጋቸው እና በስብሰባው ሀይለኛ የሆነ የእርስ በእርስ የቃላት ሽኩቻ ማድረጋቸውንና የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታውን ማን ይያዘው በሚለው ጉዳይ በመካከላቸው አለመግባባት መፈጠሩ የደረሰን ዜና ያስረዳል:: በደረሰን ዜና መሰረት በስብሰባው አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ላይ ከባለስልጣናቱ ከኢህአዲግ የተለያዩ ወቀሳ እና ትችት የደረሰባቸው ሲሆን በደረሰን ዜና መሰረት ጠቅላይ ሚኒስር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ […]