በርጫ ቦርድ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ አደረኩ አለ /አሰግድ ታመነ/
በዚህ በተጨማለቀ የበርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ባላገጠ ምርጫ ሳይሆን ምርጫ የሚባለው የፈለግነውን ካልወደድነው ለይተን መምረጥና ይህም ሲከበር ስለሆነ አንድ ፓርቲ ያውም አናሳ የግለሰቦች ጥርቅም መከላከያውንም ደህንነቱንም ፌደራል ፖሊሶችንም ፋይናስና ያገሪትዋን ቁልፍ ቦታዎችን ተቆጣጥሮ ነፃ ሚዲያ ገለልተኛ ምርጫ ቦርድ ተቃዋሚዎች ያለ ተፅህኖ መንቀሳቀስና መቀስቀስ ባልቻሉበት መድረክ ላይ በሆድ አደር የምርጫ አስፈሳሚ ነን ባዮች ነገር ግን የበግ […]![]()