የአፍሪቃ ህብረት ታዛቢ ቡድን መሪ ባለፈው እሁድ ስለተካሄደው የኢትዮጵያ ምርጫ ግምገማ አቀረቡ VOA Amharic May 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች ባለፈዉ ሕሁድ ስለተካሄደው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ቅይጥ አመለካከት የተንጸባረቀበት ግምገማ ሰጡ።