የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ አዳዲስ ዜና ዘገባዎችን እና ካለፈው የቀጠለ የሰሃራ በረሃ ተጓዦች ትዝታን የሚያስቃኝ ትረካ ቀጣዩን ክፍል 3 እና 4 ይዘን ልናስደምጣቹ ተዘጋጅተናል
የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ አዳዲስ ዜና ዘገባዎችን እና ካለፈው የቀጠለ የሰሃራ በረሃ ተጓዦች ትዝታን የሚያስቃኝ ትረካ ቀጣዩን ክፍል 3 እና 4 ይዘን ልናስደምጣቹ ተዘጋጅተናል::የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ምክትል አፈ ጉባዬ እና የፋይናንስ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ጸጋዬ አላምረው ከስደት ካሉበት ያሳለፉትን የፖለቲካ ሕይወት እና የአንድነት ፓርቲን በተመለከተ ያደረጉት ቃለመጥይቅ በዚህ ፕሮግራም ይቀርባል:: ለማዳመጥ እዚህ ይጫኑ!!