የኢትዮጵያ ምርጫና የመራጮች፣ የፖርቲዎችና የታዛቢዎች አስተያየት DW Amharic May 24, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዛሬ የተካሄደዉን የኢትዮጵያ አምስተኛ ዙር ጠቅላላ ምርጫ ተከትሎ በርካታ የዶይቼ ቬለ ተከታታዮች አስተያየታቸዉን ልከዉልናል። ምርጫዉን አስመልክተንከዚህ ከቦን ስቱዲዮአችን ወደ ኢትዮጵያ በመደወል የተለያዩ አስተያየቶችንም አሰባስበናል።