የአፍሪቃ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መግለጫ DW Amharic May 21, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቡድኑ እስከ ዛሬ ተዘዋውሮ በጎበኛቸው አካባቢዎች ያነጋገራቸው ተወዳዳሪዎችና የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ምርጫው ነፃ እና አሳታፊ እንዲሆን ምርጫ ቦርድ ሁሉንም ወገን እንዲያወያይ መጠየቃቸውን የቡድኑ መሪ የቀድሞው ናሚብያ ፕሬዝዳንት ሂሲኬ ፑኜ ፑሃማባ አስታውቀዋል።