ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ የሰራችበትን 89 ሺ የታይላንድ ገንዘብ አልቀበልም አለች
በታይላንድ የአለም ጤና ድርጅት ተወካይ የሆኑት ዶ / ር ዮናስ ተገኝ የቤት ሰራተኛ የነበረችው አኔት የተባለች የቤት ሰራተኛ በደል ደርሶብኛል ብላለች ባንግኮክ የተሰኘው የዜና ምንጭ እንዳስነበበው ሰራተኛዋ በዶ / ር ዮናስ ቤት ውስጥ ልክ እንደባሪያ ሲያስተዳድሯት እንደነበር ትናገራለች ለአመታት ያህል ወርሀዊ ደመወዟ ሳይከፈላት እንደቆየም ተነግሯል ገንዘብ የማድረስ ስራ የፖሊስ እንዳልሆነ ተገልፆ 89 ሺ የታይላንድ […]![]()