ሰበር ዜና – በዛሬው የቅ/ሲኖዶስ የመክፈቻ ጸሎት: የአ/አበባ ሰንበት ት/ቤቶች የቅ/ሲኖዶስ ውሳኔዎችን ተፈጻሚነት ለማስከበር ይሰለፋሉ፤ በአማሳኞች እና በፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ አቀንቃኞች ላይ ርምጃ እንዲወሰድ ይጠይቃሉ

  • በሺሕዎች የሚቆጠሩ ከ160 በላይ ገዳማት እና አድባራት ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች የመክፈቻ ጸሎቱ በሚከናወንበት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም እየተሰበሰቡ ነው

 

Addis Ababa sunday school students02