በመተማ ከተማ ሕዝቡና የወያኔ ፖሊስ ተጋጩ/አሰግድ ታመነ/

ዛሬ ጥዋት  በመተማ ከተማ የአካባቢው ባለስልጣናት የከተማይቱን ኑዋሪዎች ህገወጥ ቤት ሰርታቹሃል በማለት ያለምንም ማስጠንቀቂያ በተኙበት አፍራሽግብረ ሀይሉ ቤታቸውን ዘለው በዶዘር ለማፍረስ በሚሞክሩበት ጊዜ በእንቅልፍ ላይ የነበሩ ነዋርዎች በፍርስራሽ ውስጥ ተቀብረው ሞተውል ይህም ያከተለው የከተማይቱ ኑዋሪዎች ቁጣ ወደተቃውሞ ተለውጦ  በወያኔ ፖሊስ  እና በከተማይቱ ኑዋሪዎች መካከል ለ1:30 ያክል የፈጀ ውጊያ ተካይዳል። በአውደ ውጊውም ከአምስት በላይ ሰዎች ሲሞቱ ከ60 በላይ የሚሆኑ ደግሞ መቁሰላቸውን የአን […]