የአውሮፕላን ማቆሚያ እጦት በላስ ቬጋስ የተገኙ ቱጃሮችን ምቾት መንሳቱ ረተነገረ
የትናንት ለሊቱ የፍሎይድ ሜይዌዘርና የማኑ ፓኪያ የመካከለኛ ሚዛን የላስቬጋስ የቡጢ ፍልሚያ አለም እንዴት ሲያብድለት እንደከረመ መታዘባችን አልቀረም ይህ የቡጢ ፍልሚያ በታሪክ እጅግ ውድ የመግቢያ ትኬት የተሸጠበት, ውድ ክፍያ ተፋላሚዎቹ ያገኙበት, እጅግ የገነነ የሚዬ ሽፋን ያገኘ … ወዘተ ምናምን ብቻም አይደለም ይልቁንም ከውድድሩ ጋር ተያይዞ እጅግ የበረከቱ አስደናቂና አስገራሚ ነገሮች በሪንግ ላይ ለተኩል ሰአት እንኳን ካልቆየው […]![]()