የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላትና ደጋፊ በኖርዌይ ከተሞች ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላትና ደጋፊ በኖርዌይ ከተሞች ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ may 01. 2015 በመላው አለም የተከበረውን የወዝ አደሮችን ቀን ምክንያት በማድረግ በኖርዌይ ከተሞች በተለይም በኦስሎ በበርገንና በስታቫንገር የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል በዚህ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ባዘጋጀው ሰልፍ ላይ በአሁኗ ሰዓት በስደት ላይ ያሉ ወገኖቻችን በደቡብ […]![]()