ኢትዮጵያ ሦስት የሐዘን ቀናት ልታውጅ ነው DW Amharic April 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሊቢያ የአይሲስ ታጣቂ ቡድን የተገደሉት 30 ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ማረጋገጡን አስታወቀ። ግድያው በኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል። የአውሮጳ ህብረት፤የአፍሪቃ ህብረትና ዩ.ኤስ አሜሪካ የታጣቂ ቡድኑን ድርጊት በጽኑ ኮንነዋል።