ኦቶ ፎን ቢስማርክ DW Amharic April 7, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን የመጀመሪያው መራኄ መንግሥት የኦቶ ፎን ቢስማርክ 200ኛ ዓመት የልደት በዓል ባለፈው ሳምንት ታስቧል ። ከ200 ዓመት በኋላ አሁንም ጀርመናውያን ስለ ቢስማርክ የሚሰጡት አስተያየት በሁለት የተከፈለ ነው ። ቢስማርክ ማንናቸው ?