የስፖርት ዘገባ፤ መጋቢት 28 ቀን፣ 2007 ዓ.ም DW Amharic April 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በስፔን ላሊጋ ክሪያስቲያኖ ሮናልዶ በ8 ደቂቃ ሐትሪክ በመሥራት ለቡድኑ 5 ግቦችን አስቆጥሯል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ሊሰናበቱ እንደሆነ ተገለጠ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዳጉ ማራቶን የሩጫ ውድድር በወንድም በሴትም አሸናፊ ሆነዋል።