ለገበሬዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ያቀዱት ኢትዮጵያዊ DW Amharic March 18, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለም አቀፉ የኃይል ተቋም (International Energy Agency) መሠረት 75 በመቶ ኢትዮጵያውያን የኤሌክትሪክ ኃይል አያገኙም። ይህ የኃይል ድህነት በገጠራማ አካባቢዎች ይበረታል። አቶ ዮሴፍ ብርሃነ የኤተርኑም ኢነርጂ ቬንቸርስ (Eternum Energy Ventures )የተባለ ኩባንያ መስራች እና ባለቤት ናቸው።