ፍልሰትና ስደት፥ ሽብርና አክራሪነት በአውሮጳ DW Amharic March 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአውሮጳ ታላላቅ ከተሞች ማለትም በፓሪስ እና ኮፐንሐገን የሽብር ጥቃቶች ከተሰነዘቱ በኋላ የአውሮጳ ኅብረት የደኅንነት ስጋት ገብቶታል። የኅብረቱ የሀገር ውስጥ እና የፍትኅ ሚንስትሮች ባሳለፍነው ሳምንት አሸባሪነትን ለመዋጋት