የምክር ቤት ምርጫ በእሥራኤል DW Amharic March 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በእሥራኤል 120 መቀመጫዎች ላሉት 20ኛው የክኔሴት ማለትም የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ምርጫ በመኪያሄድ ላይ ነው። 5.8 ሚሊዮን ነዋሪዎች ለመምረጥ መመዝገባቸው ተጠቅሷል። የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት እኩለ ሌሊት ላይ የሚገለጥ መሆኑም ተነግሯል።