በጥዋቱ ቡና መጠጣት የልብ በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ ጥናት ጠቆመ BBC Amhric January 9, 2025 በጥዋቱ ቡና የሚጠጡ ሰዎች ከልብ በሽታ ጋር በተያያዘ የመሞት ዕድላቸው ዝቅተኛ መሆኑን አንድ ጥናት ጠቁሟል።